Why Choose
Liv Medical Consultancy and Travel?
ለምን ሊቭ ሜዲካል
ኮነሰልታንሲ እና የጉዞ ወኪልን ምርጫዎ ያደርጋሉ?
Our hospitals are committed to combine patient-oriented approach with experienced physician staff and multidisciplinary work. Aiming to utilize advanced diagnostic procedures and therapeutic methods simultaneously with the world
ሆስፒታሎቻችን አለም የደረሰበትን ዘመናዊ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች በመጠቀም እና ስመ-ጥር በሆኑ የህክምና ጠበብቶች ቀልጣፋ አገልግሎት ለታካሚዎቻችን በመስጠታችን እንዲሁም ጥራት ያለው ህክምና እና ንጽህናው የተሟላ አገልግሎት ከጥሩ መስተንግዶ ጋር ማቅረባችን
We recommend and schedule medical appointments for you with the guidance and supervision of our experienced healthcare professionals and make all the necessary arrangements
በሚታከሙበት የህክምና ዘርፍ ቀጠሮዎን እንዲሁም ክትትልዎን በተመለከተ ብቁ ባለሙያዎችን በማቅረብ ፍላጎትዎን ማሟላታችን፣ ወረፋ የሚጠብቁበትን ጊዜ ማሳጠራችን እና የክትትል መርሀግብር መስጠታችን
We provide translators in selected language (English, Turkish and Amharic)
ለታካሚዎቻችን በሚያውቁት ቋንቋ አስተርጓሚ ማቅረባችን
We help patients to receive high quality medical services with affordable prices
ለኢትዮጵያውያን ታካሚዎች ተመጣጣኝ የህክምና ዋጋ ማቅረባችን
We offer our clients VIP service while they are traveling abroad. In order to ensure the highest levels of customer service
ታካሚዎቻችን ወደ ውጭ አገር በሚጓዙበት ወቅት እንደ ፍላጎታቸው የቪአይፒ አገልግሎት መስጠታችን